አንድሪያስ ስራ በዝቶበታል። ሄቴል ያሉትን እንግዳዎች ማስተናገድ፣ ለወላጆቹ ደግም አንድ ክፍል መፈለግና ከ ካርል ዴም ግሮስን ጋር ቃለ ምልልስ ማድረግ አለበት። በተጨማሪም ወላጆቹ ኤክስ ማን እንደሆነችና አንድሪያስ የት እንደተዋወቃት ይሰማሉ። አስፈላጊ ሰዋሰው፦ ሞዳል ግስ፣ የሀላፊ ጊዜ (Perfekt) ፣ ቀጥተኛ ያልሆነ ተሳቢ (Dativ )
አንድሪያስ ስራ በዝቶበታል። ሄቴል ያሉትን እንግዳዎች ማስተናገድ፣ ለወላጆቹ ደግም አንድ ክፍል መፈለግና ከ ካርል ዴም ግሮስን ጋር ቃለ ምልልስ ማድረግ አለበት። በተጨማሪም ወላጆቹ ኤክስ ማን እንደሆነችና አንድሪያስ የት እንደተዋወቃት ይሰማሉ። አስፈላጊ ሰዋሰው፦ ሞዳል ግስ፣ የሀላፊ ጊዜ (Perfekt) ፣ ቀጥተኛ ያልሆነ ተሳቢ (Dativ ) Show more
Tell your friends